ፍትህ!
Thursday, January 18, 2018
ለዲሞክራሲ የሚናካሂደው ትግል በምንም አይነት ጥገናዊ ለውጥ አይደናቀፍም!
›
የአርበኞች ግንቦት 7 ርዕስ አንቀጽ የኢትዮጵያ ህዝብ አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ከታህሳስ 3 ቀን 2010 ጀምሮ እስከ ታህሳስ 21 ቀን ሲያካሂድ በሰነበተው የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ በራሱ በድርጅ...
ወያኔን ማፍረስ አገራችንን ከመፍረስ መታደግ ነው! – የአርበኞች ግንቦት 7 መግለጫ
›
የወያኔው ጦር በጨለንቆ በኦሮሞ ወገኖቻችን ላይ ባደረሰው የጅምላ ጭፍጨፋና እንዲሁም በምዕራብ ሃረርጌ ሃዊ ጉዲና እና ዳሮ ወረዳዎች ውስጥ በኢትዮጵያ ሶማሊ ወገኖች ላይ በደረሰው እልቂት ንቅናቄያችን አርበኞች ግንቦት7 የ...
Wednesday, August 23, 2017
ወያኔ እስካልተወገደ ድረስ ህዝባችን እረፍት አይኖረውም!!!
›
ባለፉት 26 ዓመታት በወያኔ ዘረኛ፣ ከፋፋይ፣ አፋኝና ገዳይ ፖሊሲ ስቃይ ያልደረሰበት ዜጋ አለ ከተባለ ያ ግለሰብ የአገዛዙ አባል መሆን አለበት። በወያኔ ፖሊሲ ህዝባችን ተገድሏል፤ አካለ ጎደሎ ሆኗል፣ ታስሯል፤ ተገርፏል፤ ...
ወያኔ በአምሳሉ የፈጠረው የአየር ሃይል ሲፈተሽ
›
አየር ሃይል ለአንዲት አገር መከላከያ የሚያበረክተው አስተዋጽኦ እጅግ የላቀ ነው። በዚህም አገራችን ኢትዮጵያ በአፍሪካ ደረጃ የራሷን የአቪየሽን ተቋም በመመስረት ግንባር ቀደምት ነች።ወይንም ነበረች ሳይሻል አይቀርም።ያኔ...
ትልቁ ሰውዬና የጅጅጋ ሕዝብ ሰቆቃ
›
ከሙክታር ኦማር የእንግሊዝኛ መጣጥፍ በግርድፉ የተተረጎመ በድህረ ቅኝ ግዛት ዘመኗ አፍሪካ የገባችበትን የአስተዳደር ብልሹነትና የፖለቲካ ቀውስ አስመልክቶ እንደ ካሜሩናዊው የማህበረሰብ ጥናት ተመራማሪ አቺሌ ሜምቤ ...
Thursday, July 6, 2017
የሰኔ አንድ ሰማዕታት አደራ በትግላችን እውን ይሆናል!
›
ሰኔ አንድ በኢትዮጵያ የሰማዕታት ታሪክ ልዩ ስፍራ የሚሰጠው ነው። ሰኔ 1 ቀን 1997 ዓም እንደ የካቲት 12 ቀን 1929 ዓም ሁሉ ፣ መብታቸውን የጠየቁ፣ በባርነት፣ በጭቆና እና በዘር መድሎ አንኖርም ያሉ ኢትዮጵያውያ...
Monday, February 20, 2017
የህወሓት ተላላኪ ሆኖ በርካታ በደሎችን በህዝብ ላይ ሲፈፅም የነበረው ደረጄ መከታው የተባለው ግለሰብ በአርበኞች ግንቦት 7 የውስጥ አርበኞች እርምጃ የተወሰደበት መሆኑ ታወቀ፡፡
›
(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ) የህወሓት ተላላኪ ሆኖ በርካታ በደሎችን በህዝብ ላይ ሲፈፅም የነበረው ደረጄ መከታው የተባለው ግለሰብ በአርበኞች ግንቦት 7 የውስጥ አርበኞች እርምጃ የተወሰደበት መሆኑ ታወቀ፡፡ ...
›
Home
View web version