Tuesday, November 19, 2013

ካሰጨነቀ ፣ ካስጠበበን የመንፉሃ ሁከት መልስ! (ነቢዩ ሲራክ )

ትናንት እንደ ቀልድ …
በያዝነው የፈረንጆች 2013 ዓም በወርሃ መጋቢት አጋማሽ የሳውዲ አረቢያ መንግስት ” ህጋዊ ሰነድ ያልያዙትን አስወጣለሁ !” ብላ አወጀች ። ቀጠለና አፈሳ አሰሳው ተከተለ! አስፈሪው ያ ክፉ የጭንቅ ቀን በሳውዲው ንጉስ ሌላ የምህረት አዋጅ ተተክቶ ህገ ወጥ የተባሉትን ህጋዊ በሚያደርግ ህግ ተተካና የምህረቱ አዋጅ በያዝነው ህዳር መባቻ እንደሚያልቅ በተጠቆመው አዲስ የምህረት አዋጅ ተተካ ! በሂደቱ የታደሉት የተበላሸ መኖሪያ ፍቃድን ከማደስ ጀምሮ አዲስ ፈቃድን አገኙ ። ያላለላቸው ከፖስፖር እድሳት መዘግየት ጀምሮ አዲስ ለማውጣት ባለው ውስብስብ የኢንባሲና የቆንስል አሰራሮች ህልማቸው ሳይሰምር እዚህ ደረሱ …ወደ ሃገር ለመግባት ፈልገው ከሃገራቸው ተወካዮች ህጋዊ ሰነድ ለማግኘት ሳይችሉ ቀሩና ተሰነካክለው ቀሩ ! በላይ በታች ብለው የመውጫ ሰነዱን ያገኙት ጥቂቶች በሰላም ወደ ሃገራቸው በሰላም ሲሸኙ የቀሩት ብዙዎች ደግሞ ሳውዲዎች እንደለመዱት ይለሳለሳሉ ብለው ከፉውን ጥቂት ቀን እቤታቸው መሽገው ሊያሳልፉ ተዘናጉ …

Read the story in PDF: ካሰጨነቀ ፣ ካስጠበበን የመንፉሃ ሁከት መልስ! (ነቢዩ ሲራክ )….


No comments:

Post a Comment