የኢትዮ ምሕዳር ዋና አዘጋጅ ጌታቸው ወርቁ እና ዋና ስራ አስኪያጅ ጋዜጠኛ ሚልዮን ደግነው በኦሮሙያ ፖሊስ ለገጣፎ ውስጥ ታሰሩ። ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር እንደገለጸልን፣ ጋዜጠኛ ሚልዮን ባለፈው ቅዳሜ፣
ዋና አዘጋጅ ጌታቸው ወርቁ ደግሞ ዛሬ ነበር በቁጥጥር ስር የዋሉት። ጋዜጠኞቹ የታሰሩት በኦሮሙያ ክልል ፍንፍኔ በሚገኘው ለጋጠፎ የመሬት መቀራመት እና የመልካም አስተዳደር እጦት አለ ሲሉ ዘገባ በማውጣታቸው መሆኑን ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ
No comments:
Post a Comment